Our Works

All Bespoke designs & development. Most advanced Technologies

Mentoche Herbal Production Center (MHPC)

Mentoche Herbal Production Center (MHPC)

በቅድሚያ መንቶችን የድርጅታችን ቤተሰብ ስለሆኑ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን ፕራይም ሶፍትዌር ከመንቶች የዕፅዋት (የባህል) መድሃኒት ማምረቻ እና መሸጫ ማዕከል ጋር ውል በመግባት ድርጅታቸዉን የሚያስተዋውቁበት ድረ-ገጽ ስርቶ አስረክቡአል፡፡ መንቶች የዕፅዋት (የባህል) መድሃኒት ማምረቻ እና መሸጫ ማዕከል በ1992 ዓ.ም. ከብሔራዊ ባህላዊ የህክምና አገልግሎት ፈቃድ አግኝቶ የተላያዩ ህክምናዎችን እየሰጠ የሚገኝ ማዕከል ነዉ፡፡ መንቶች በ1993 ዓ.ም. በሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ተመዝግቦ የዩቲሊቲ ሞዴል ሠርተፊኬት አግኝቷል፡፡ በቅርቡም በ2008 ዓ.ም. የዩቲሊቲ ሞዴል ሠርተፊኬት ተቀብሏል፡፡

የመንቶችን የህክምና አገልግሎት ለማስፋፋትና የተጠቃሚዉን ሕዝብ ፍላጎት ለማርካት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ፈቃድ በማdግኘቱ ማሽነሪዎችን ከውጭ በማስመጣት መድሐኒቶችን ከዕፅዋት ለማምረት በዝግጅት ላይ ነው፡፡ የበለጠ መረጃ ቪዚት ፕሮጀክት የሚለዉን በመጫን ማግኘት ይችላሉ፡፡ 

We are pleased to develop and launch Mentoche Herbal Production Center website. Mentoche by the proclamation No. in 1984 E.C article 5, letter B, Medical Policy of 1984 E.C, according the documentation No. 111 permitted, they have been producing herbal medicine, and have been giving service. Accordingly, in 1992 E.C, they got license from the National Traditional Service In 1993 E.C it was registered by Science & Technology Commission and received utility model certificate. Currently, it has received a utility model certificate in 2008 E.C. Click visit project to find out more.

Service Offered: Website Design, Development, Domain Name Registration and Web Hosting

Date

21 May 2018

Tags

Web Design & Development