Our Works

All Bespoke designs & development. Most advanced Technologies

Harbe Hotel, Lalibela

Harbe Hotel, Lalibela

በቅድሚያ ኃርቤ ሆቴል የድርጅታችን ፕራይም ሶፍትዌር ቤተሰብ ስለሆኑ ምስጋናችንን ማቅረብ እንወዳለን፡፡ ኃርቤ ሆቴል በላሊበላ የሚገኝ በጣም ዘመናዊ እና ሁሉም የሆቴል አግልግሎቶች የተሞላለት ሆቴል ሲሆን አሁን የበለጠ አገልግሎቶቹን አስፍቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ይህንም ተከትሎ የመረጃ ድረ-ገጻቸዉን በአዲስ መልክ በማሰራት የበለጠ ተደራሽ እንዲሆኑ አግዟቸዎል፡፡ ለበለጠ መረጃ ተሻሽሎ የተሰራዉን ድረ-ገጽ ቪዚት ፕሮጀክት የሚለዉን በመጫን መጎብኘት ይቻላል፡፡

We are delighted to redesign and launch Harbe Hotel website. Harbe hotel found in the heart of Lalibela so as to provide exiting hotel services to its customers. The hotel is built with fully equipped and furnished equipment in order to satisfy its visitors. Click visit project to find out more.

Services Offered: Website Design, Development, SEO, Domain Registration, Hosting

Date

13 March 2018

Tags

Web Design & Development